Search results for - semera

  • በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ቢሮ

    Governmental Organizations

    ራዕይ በ2012 ዓ.ም በክልሉ የማስፈጸም አቅማቸው ተገንብቶ ተልዕኳቸውን በብቃት ማሳካትና መልካም አስተዳደር ማስፈን የሚችሉ ተቋማት ተፈጥረው ማየት ነው። ተልዕኮ በክልሉ የሚገኙ ሁሉም የመንግስት ተቋማት የክልሉን የልማት፣ የዲሞክራሲና የመልካም አስተዳደር ዓላማዎችንና ፖሊሲዎችን በብቃት መፈጸም የሚችሉ እንዲሆኑ ተገልጋዮችን መሰረት ያደረገ፣ ፍትሃዊ የሆነና ቅልጥፍናን ከውጤታማነት ጋር ያጣመረ የአሰራር ስርዓት፣ የአደረጃጀትና የሰው ሃይል ልማትና አስተዳደር ስርዓት መፍጠር እሴቶች 1. ለለውጥ ሁሌም ዝግጁ መሆን፣ 2. ግልጽነትና ተጠያቂነት፣ 3. መማማርና ዕድገት፣ 4. አርአያነት፣ 5. ያለ አድሎ ማገልገል፣ 6. በቡድን የመስራት ባህል፣ 7. ኪራይ ሰብሳቢነትን መፀየፍ፣ 8. የህዝብ አገልጋይነት ስሜት፣

    091 097 6124
  • አፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ትራንስፖርት ቢሮ

    P.O.Box 07
    Governmental Organizations

    ሁሉም የክልሉ ህዝብ ደህንነት የተረጋገጠ የትራንስፖርት አገልግሎትና በዘመናዊ ንግድ ልማት እንዲሁም ከአካባቢ ብክለት የጸዳ የኢንዱስትሪ ልማት ተጠቃሚ ሆኖ ማየት፡፡

    033 666 0095
  • አፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የንግድ ፣ ኢንዱስትሪና ትራንስፖርት ቢሮ

    Governmental Organizations

    በንግድ ሥራዎችና በኢንዱስትሪዘርፍ የተሰማሩትን ባሀብቶች ህጋዊ አሰራርን በማስፈንና የግብይት ስርዓቱን የተቀላጠፈ በማድረግ የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚ የሚያደርግ የንግድና ግብይት አሰራር የኢንዱስትሪለማስፋፋት እና የትራንስፖርት አገልግሎት ማስፋፋት ሀብቶች

    033 666 0095
  • የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ

    Non-Governmental Organization (NGO)

    የመስሪያ ቤቱ ዋና አላማ ድህነትን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ፣ የቤቶች ግንባታን በክልሉ ማካሄድ፣ የከተማ ልማቶችን መደገፍ ማበረታታት፣ በክልሉ ያሉ ከተሞች በትራንስፎርሜሽን እቅዱ ላይ አስተዋፆ እንዲያረጉ ማገዝ፣ በከተማ ውስጥ ያሉትን የማህበረሰብና ኢኮኖሚያዊ ልማቶቹን ወጣት ተኮር ማድረግ::

    033 666 0005
  • በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውሃ እና መስኖ ልማት ቢሮ

    P.O.Box 59
    Governmental Organizations

    ራዕይ የክልሉን የውሃ ሀብት እስከ 2015 ዓ.ም ድረስ ፋትሃዊና ዘለቄታዊ በሆነ መንገድ በማስተዳደር የአርብቶ አደሩን ኑሮ በተረጋጋ ሁኔታ ተሻሽሎ ማየት፤ ተልዕኮ የክልሉን የውሃ ሃብት ዘላቂና ፋትሃዊ በሆነ መንገድ በማልማትና በመጠቀም ለማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ማድረግ እንዲሁም ንጹህ፤ ጥራቱን የጠበቀ በቂና አስተማማኝ የውሃ አቅርቦት ሽፋንን ማሳደግ፤ የተቋሙ እሴቶች . በቁርጠኝነት እንሰራለን . ግልጽነትንና ተጠያቂነትን እናስፋናለን .ከአዳዲስና ከዘመናዊ የአሰራር ልምዶች እናዳብራለን .ህብረተሰቡን (ሴቶችን)በልማቱ ተሳታፊና ተጠቃሚ ለማድረግ እንሰራለን . ለስራተኛው ተስማሚ የሆነ የስራ አካባቢ እንፈጥራለን . በውጤት መለካትን እናምናለን . ከሙስና የጸዳ አገልግሎት እንስጣለን . ቅንጅታዊ አስራርን እናዳብራለን፡

    033 666 0039 www.afarbowr.gov.et
  • በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ

    P.O.Box 59
    Governmental Organizations

    የክልሉን የውሃ ሀብት እስከ 2015 ዓ.ም ድረስ ፋትሃዊና ዘለቄታዊና ዘለቄታዊ በሆነ መንገድ በማስተዳደር የአርብቶ አደሩን ኑሮ በተረጋጋ ሁኔታ ተሻሽሎ ማየት፤

    033 666 0039