Search results for - semera
-
-
-
-
AFAR N/R/S COUNCEL OF NATIONALITIES
አፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ክልል ም/ቤት
-
-
-
-
አፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አርብቶ አደርና ገጠር ልማት ቢሮ
የክልሉ አርብቶ አደር የተረጋጋና ዘላቂ ኑሮ ለመመስረት ምግብ ዋስትናው ተረጋግጦ እና መሠረታዊ ፍላጎቶች ተሟልቶለት ኑሮው ሲመራ ማየት ነው፡፡
-
-
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አስተዳደርና ፀጥታ ቢሮ
ተልዕኮ - በክልሉ ውስጥ ህግና ሥርዓትን ማስከበር፣ የህብረተሰቡን ሰላም፣ ደህንነትና ህገ መንግስታዊ ሥርዓቱን መጠበቅ፣ - በክልሉና በአጐራባች ክልሎች መካከል የሚነሱ ግጭቶችንና አለመግባባቶችን መፍታት፣ - በአስተዳደር በህዝብ ደህንነትና በፀጥታ ስራ ጉዳዬች አግባብነት ከላቸው አካላት ጋር በመስራት ህብረተሰቡ አገልግሎት እንዲያገኝ ማድረግና በክልሉ የተሰማሩ የፀጥታ አስከባሪ አካላትን አቅም መገንባት፣ ራዕይ አስተማማኝ ሠላምና ፀጥታ የሠፈነበትና በልማትና መልካም አስተዳደር ተምሳሌት የሆነ ክልል ተፈጥሮ ማየት። እሴቶች - የህግ የበላይነትን አክብረን እናስከብራለን፣ - የዜጎችን ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች እናስከብራለን፣ - የክልሉን ሠላምና ፀጥታ ለማረጋገጥ ቁርጠኞች ነን፣ - ለግጭት ለተጋለጡ ወገኖች ትኩረት እንሰጣለን፣ - ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለው አሠራር እንከተላለን፣