Search results for - mekelle

  • ADDIS ABEBA BUILDING MATERIAL

    Building Materials

    034 440 1283
  • ADHAKI CLINIC

    Clinics

    034 440 7353
  • የዓድዋ ከተማ አስተዳደር

    Governmental Organizations

    ራእይ ከተማችን ሰፊ የስራ እድል የሚፈጥር ተወዳዳሪ የሆነ የኢኮኖሚ መሪነቱን ያረጋገጠ የኢንዱስትሪ ክፍለ ኢኮኖሚ የተገነባባት፣ በቂ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ የተሟላላት፣ መልካም አስተዳደር የነገሰባትና ለኗሪዎቿ ምቹና ውብ ከተማ ሆና ማየት ፡፡ ተልእኮ ለጥቃቅንና ኣነስተኛ ተቋማት ልዩ ትኩረት በመስጠትና በማጠናከር እንዲስፋፉ ማድረግ ለትላልቅና መካከለኛ ተቋማት ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ህጋዊ የንግድ ስርአት እንዲሰፍንና የኢንዱስትሪው ክፍለ ኢኮኖሚ በማጠናከር የመሪነት ተራውን ተረክቦ ከተገኘው ውጤት በየደረጃው ሁሉም ዜጋ ተጠቃሚ የሚሆንበት ስርአት ማመቻቸት ነው። * ዓድዋ ከተማ በሰሜናዊ የአገራችን ክፍል በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በማእከላዊ ዞን የምትገኝ ጥንታዊና ታሪካዊ ከተማ ስትሆን ከአዲስ አበባ በ1006 ኪ/ሜ ርቀት ትገኛለች፡፡ በከተማዋ የተለያዩ እምነቶች የሚከተሉ ከ74 ሺ በላይ ነዋሪዎች የሚገኙባት ሲሆን ከጥንት ጀምሮ በመቻቻልና በመከባበር የሚኖሩባትና ኢትዮጵያዊ የእንግዳ ተቀባይነት ባህል ያላት ከተማ መሆኗን ይታወቃል፡፡ * ከተማችን ዓድዋ ከተማ ለዓለም ጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተምሳሌትና ዓለምን የሚያስደምም ታሪክ የተፈፀመባት ስትሆን ታሪክ የፈፀሙ ለዓይን እይታ ማራኪ በሆኑ የተፈጥሮ ተራሮች የተከበበች፣ የአሉላ ኣባነጋ መቃብሮች፣ የይሓ ቤተመንግስትና ከሃገራችን የመጀመርያው ቆንስላ ፅህፈት ቤት በውስጥዋ ያቀፈች ታሪካዊ ከተማ ናት ። * ስለዚህ ባላት ባለሃብቶች በከተማችን ተገኝታችሁ ኢንቨስት እንድታደርጉ የዓድዋ ከተማ መስተዳድር ከ200ሄ/ር በላይ መሬት ለኢንቨስትመንት አዘጋጅቶ ይጠብቃቸዋል።

    034 771 2318
  • AEDHANOM TESFAY

    Bakery / Pastries
    Bakery / Pastries

    034 440 7731
  • AFRICA BUILDING MATERIAL SHOP

    Building Materials

    034 440 8992
  • አፍሪካ ሆቴል

    Hotels

    ሆቴላችን የእርስዎን እንግዶች በተደጋጋሚ ጊዜ እና ሰዓት እንዲመለሱ ማበረታታት, በተቻለ መጠን ምቾት መቆየት የላቀ ጥረት ያደርጋል

    011 551 7385
  • AFRICA INSURANCE COMPANY

    Insurance

    034 440 1932