Search results for - gambella

  • የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን

    Governmental Organizations

    ራዕይ የክልሉ ፖሊስ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን የተከተለ የሰው ኃይሉም ብቃት በዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ የታነፀ ጊዜው የሚጠይቀውን ዘመናዊና የሰለጠነ ብቃት ያለው በድርጅት የተሟላ ሕዝባዊ የፖሊስ አገልግሎ መስጠት የሚችል ተቋም ተገንብቶ የወንጀል ሥጋቶች ቀንሰው ሕብረተሰቡ የመብቱ ተጠቃሚ ሲሆን ማየት፡፡ ተልዕኮ ሕገ-መንግሥቱንና ሌሎች ሕጎችን በማክበር የህዝቡን ተሳትፎ መሠረት በማድረግ ወንጀልንና የወንጀልን ሥጋትን በመከላከልና በመመርመር የህዝቡን ሠላምና ፀጥታ ማስፈን፡፡ እሴት * ለሀገሪቱ ሕገ-መንግስትና ለክልሉ ሕገ-መንግስት መከበር ዘብ እንቆማለን * ለሕብረተሰቡ ቅንና ታማኝ በመሆን አገልጋይነታችንን እናረጋግጣለን * መልካም ስነ-ምግባርን በመላበስ ሙስናንና ብልሹ አሰራርን እንዋጋለን * ለሙያችንና ለዓርማችን ክብር እንሰጣለን * ምስጢር መጠበቅ መለያችን ነው * ፅናት መስዋዕትነት ሰብዓዊነት መለያችን ነው * ወንጀልን የሚጠላ ሕዝባዊ አመለካከት ያለው ፖሊስ እንሆናለን * ግልፀኝነትና ተጠያቂነት ያለው አሰራር እንከተላለን * ቆራጥ ትሁትና ደፋር ለፀረ-ሕዝብ ኃይል የማይበገር ፖሊስ እናደራጃለን * የቡድን አሠራርን መርህ እንከተላለን * ወንጀልንና የትራፊክ አደጋን በጋራ በመከላከል በሕዝብና በንብረት ላይ የሚደርሰውን አደጋ ለመቀነስ ተግተን እንሠራለን * ወንጀል የዕድገት ፀር ነው፡፡

    047 551 0151
  • Gambella People's National Regional State Prevention and Control Secretariat

    274

    የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኤች.አይ.ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ሴክሬታሪያት

    047 551 1179
  • የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትራንስፖርትና የመንገድ ልማት ቢሮ

    P.O.Box 70/71
    Governmental Organizations

    በክልሉ የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ፍላጎት መሠረት ያደረገ ፈጣንና ዘላቂነት ያለዉ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት ለማምጣት እንዲቻል የመንገድ ግንባታ፣ጥገና እና ምቹ የየብስና የዉሃ ላይ ትራንስፖርት አገልግሎት በማበርከት ለህብረተሰቡና ለኢንቨስትሜንት ሥራዎች አመቺ የሆነ ክልል ሆኖ ማየት፡

    047 551 0835
  • የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ

    Governmental Organizations

    ህዝባዊ መሰረት ያለው ስፖርት በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ዞኖች፤ወረዳዎች፤ከተሞችና ቀበሌዎች እንዲስፋፋ በማድረግ የክልሉን ህ/ሰብ የስፖርት ተሳታፊና ተጠቃሚነት ማረጋገጥና ውጤታማ ስፖርተኞች እንዲበራከቱ ማድረግ ፤

    047 551 0719
  • GAMBELLA PRISION ADMINISTRATION

    Entertainment

    045 551 0471
  • የጋምቤላ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ

    ተልዕኮ በክልሉ መልካም አስተዳደር በማስፈን የሕብረተሰቡ የፖለቲካ፣ የማህበራዊ፣ የኢኮኖሚና የዲሞክራሲ መብት ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡ ራዕይ የተጀመሩ የልማት፣ የሠላምና የዴሞክረሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ሥራዎችን በማስቀጠል በ2017 በክልሉ መልካም አስተዳደር ስፍኖ በሁሉም ዘርፍ የህብረተሰቡ ተጠቃሚነት ተረጋግጦ ማየት፡፡

    047 551 0162