በጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ
P.O.Box 35በ2012 ዓ/ም ዕድሚያቸው ለትምህርት የደረሱ ሕፃናት በሙሉ ጥራት ያለው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት አግኝተው ለክልሉ ዲሞክራሲያዊ ልማት መፋጠን አስተዋፆ የሚያደርግ የተማረ የሰው ሃይል ተፈጥሮ ማየት፤
በ2012 ዓ/ም ዕድሚያቸው ለትምህርት የደረሱ ሕፃናት በሙሉ ጥራት ያለው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት አግኝተው ለክልሉ ዲሞክራሲያዊ ልማት መፋጠን አስተዋፆ የሚያደርግ የተማረ የሰው ሃይል ተፈጥሮ ማየት፤
ፍትሃዊ የመሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ሥርዓት በመገንባት የአካባቢ ጥበቃ ዘላቂነትን በማረጋገጥ የክልሉ ህብረተሰብ በጠናማ አካባቢ እየኖረ ተጠቃሚ ሲሆን ማየት
እከ 2017 ጋምቤላ ከብልሹ አሰራር የፀዳ፣ መልካም አስተዳደርና የልማት ተጠቃሚነት ሙሉ በሙሉ የተረጋገጠበትና ሙስና የልማትና የመልካም አስተዳደር እንቅፋት የማይሆንባት ክልል ሆኖ ማየት ነው፡፡
የቢሮ ዓላማ ወቅታዊና ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን ያለው በሀገር ግንባታ ሂደት ውስጥ ወሳኝ ተሳትፎ የሚያደርግ ሕብረተሰብ ለሕዝብ ጥያቄ ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ መንግስት ተገንብቶና የክልሉ ገጽታ በበጎ ጎኑ ተለውጦ ማየት፡፡
ዘመናዊ የእንስሳትና ዓሳ ሃብት አረባብ አያያዝና ጤና አጠባበቅ ቴክኖሎጂ በመገንባት ክልላችን በሃገር አቀፍ ገበያ ተወዳደሪ እና ተመራጭ የእንስሳት ሀብት ምርት አቅራቢ ሆና ማየት፡፡
የሙያ ብቃት ምዘና ማለት አንድ ባለሙያ ኢንዱስትሪው ከሚፈልገው ዕውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት/የሥራ ባህሪ አንፃር የሙያተኛ ፍላጎቱን ከገለፀበት የሙያ ደረጃ አንፃር እንዲያከናውን የሚጠበቅበትን ሥራ በብቃት ማከናወን ስለመቻሉ/ብቁ ስለመሆኑ/ መዛኙ የተለያዩ ማስረጃዎችን በምዘና መሣሪያ አማካኝነት በመሰብሰብ ውሳኔ የሚሰጥበትና የብቃት ደረጃ የሚያረጋግጥበት ሂደት ነው፡፡
በጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት