Search results for - gambella

  • ጋምቤላ ኦይል ሊቢያ ነ/ማ/አ/መ/ጣ

    Gas

    0929 237 336
  • የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ቤቶች ቢሮ

    Governmental Organizations

    በመልካም አስተዳደርና አቅም ግንባታ ሥራዎቻችን ላይ የተመዘገቡት ዉጤቶች ለቀጣዩ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እድገት ለውጥ የጎላ እንዲሆን ለማስቻል እና ከሚጠበቀው ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እንቅስቃሴ ጋር በማጣጣም ለህዝብ ተሳትፎ ሥራዎች ልዩ ትኩረት በመስጠት ለከተሞች ክትትልና ድጋፍ በማድረግ፤ ልማታዊነትን የሚጐለብቱ አሠራሮችን በጥራት በመከተል የኪራይ ሰብሳቢነት ዋነኛ ምንጭ የሆኑትን ለይተን በማዉጣት የከተማ ሥራዎቻችን ከሙስናና ብልሹ አሠራሮች የጸዱ እንዲሆኑ በማድረግ ልማታዊነት የበለይነት እንዲይዝ ማስቻል ፡፡

    047 551 0039
  • በጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት

    P.O.Box 25
    Governmental Organizations

    የጋምቤላ ብሄሮች፤ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ጋር በመሆን ባካሄዱት ትግል ከጭቆና ከተላቀቁበት ከዛሬ 26 ዓመት ወዲህ የጋምቤላ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ፤ እየተለወጠ የመጣና በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የውጭ ሀገርና የአገር ውስጥ ባለሀብቶች በመሠማራታቸው በዕድገት ጎዳና ላይ የሚገኝ ክልል ነው፡፡ የጋምቤላ ክልል ለተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ምቹ የሆነ፣ እንግዳ ተቀባይ ሕዝብ ያለውና፤ ከተለያዩ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች ጋር ተያይዞ ወደ ክልሉ ለሚመጡ ባለሀብቶች የክልሉ መንግሥት አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ መስጠት ሰፊ ሥራ እያከናወነ ያለበት ክልል ነው፡፡ ከዚህ አንፃር በክልሉ እየታየ ያለውን አስደናቂ ለውጥ ቀጣይና አስተማማኝ ለማድረግ የክልሉ መንግሥት በሚያደርገው እንቅስቃሴ ውስጥ የባለሀብቱ ሚና እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ ባለሀብቶች ወደ ክልላችን በመምጣት በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች እንዲሳተፉ፤ ከክልሉ መንግሥትና ህዝብ ጎን በመሆን የልማት አጋርነታቸውን እንዲያረጋግጡ እጋብዛለሁ፡፡ በመጨረሻም ኢትዮ ቴሌኮም በሁሉም ዘርፎች ካለው ወሳኝ ድርሻ አኳያ ይህን የመረጃ ዘዴ ማዘጋጀቱ ለወንድማማች ክልሎች የመረጃ ልውውጥ የራሱን አስተዋጽኦ የሚያበረክት ከመሆኑ በላይ የክልሎችን ገጽታ ከማስተዋወቅ አንፃር ያለው ድርሻ እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ እያከናወነ ላለወ ሥራ በክልሉ መንግሥትና በራሴ ሥም ልባዊ ምሥጋናዬን እያቀረብኩ፤ 2010 ዓ/ም ለመላው ኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የሠላምና የብልፅግና ዓመት እንዲሆን እመኛለሁ፤ ክቡር አቶ ጋትሉዋክ ቱት ኮት አ መ ሠ ግ ና ለ ሁ ፡፡ 1. የመስሪያ ቤቱ ራዕይ፤ ተልዕኮ፤ እሴትና ስልጣንና ተግባራት ፡- 4.1 ራዕይ የተጀመሩ የልማት ሥራዎች በማስቀጠል በ2017 በክልሉ መልካም አስተዳደር ስፍኖ ማየት፡፡ 4.2 ተልዕኮ በክልሉ መልካም አስተዳደር በማስፈን ሕብረተሰቡ የፖለቲካ፣ የማህበራዊ፣ የኢኮኖሚና የዲሞክራሲ መብት ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ፡፡ 4.3 እሴት • ሥልጣንን በአግባቡ መጠቀም • ተጠያቂነት • ግልጸኝነት • ታማኝነት • ቅንነት • ኪራይ ሰብሳቢነትን መዋጋት • የተረጋጋ ሠላም • የህዝብ እኩልነት • ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት • የሴቶች ተሳትፎ • የህዝብ ጥቅም ማስጠበቅ

    047 551 0003 www.gambella.gov.et
  • የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጋምቤላ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

    የከተማችን ፍርድ ቤቶች በሕግ ብቻ የሚመሩ፣ ነፃነታቸው የተጠበቀ፣ ገለልተኛ፣ ግልጽና ቀልጣፋ፣ ተጠየቂና የህዝቡን አመኔታ የተጎናፀፉ ሆነው ማየት፣

    047 551 1105