የድሬዳዋ አስተዳደር የጽዳትና ውበት ኤጀንሲ
P.O.Box 837የተቋሙ ተግባርና ሀላፊነት * ደረቅ ቆሻሻን ማሰባሰብና ማጉዋጉዋዝና ማስወገድ * የአስፋልትና ጌጠኛ መንገዶች ጽዳት * የፓርክ መናፈሻና የአረንጉዋዴ ቦታዎች ልማት ማከናወን * የቤት ለቤት ቆሻሻ ማሰባሰብ ስራን ከማህበራት ጋር መስራት
የተቋሙ ተግባርና ሀላፊነት * ደረቅ ቆሻሻን ማሰባሰብና ማጉዋጉዋዝና ማስወገድ * የአስፋልትና ጌጠኛ መንገዶች ጽዳት * የፓርክ መናፈሻና የአረንጉዋዴ ቦታዎች ልማት ማከናወን * የቤት ለቤት ቆሻሻ ማሰባሰብ ስራን ከማህበራት ጋር መስራት
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የድሬዳዋ ውሃና ፍሳሽባለስልጣን ለከተማው ህብረተሰብ በቂና ንጹህ የመጠጥ ውሀን የማዳረስና ፍሳሽ ቆሻሻን በተሽከርካሪ የማንሳትና የማስወገድ አገልግሎት መስጠትን ዓላማዎቹ በማድረግ በመጀመሪያ በአዋጅ ቁጥር 9/1996 ዓ.ም እንዲሁም በ2007 ዓ.ም በድጋሚ የአደረጃጀትና የአሰራር ለውጥ በማድረግ ሙሉ በሙሉ ራሱን ችሎ በቦርድ የሚተዳደር ባለስልጣን መስሪያቤት በመሆን በአዋጅ ቁጥር 37/2007 ዓ.ም ተቋቋመ፡፡ ባለስልጣኑ የከተማውን ህብረተሰብ ደረጃውን የጠበቀ የውሃ አቅርቦትና ዘመናዊ ፍሳሽ የማስወገድ ስርዓት ተጠቃሚ ለማድረግ የተለያዩ ዘመኑ የወለዳቸውን የአሰራርስርዓቶችን ቀርጾ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ጋር እያዛመደ ቀጣይነትና አስተማማኝነት ባለው መልኩ ተግባራዊ እያደረገ ሲሆን በከተማው ውስጥ 5 የቅርንጫፍ አገልግሎትመስጫ ማእከላትን በመክፈት አገልግሎቱን ተደራሽለ ማድረግ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ባለስልጣኑ በከተማው ውስጥ የሚታየውን የውሃ እጥረት ለመፈታት ዘርፈ ብዙ ስራዎችን እያከናወነ ሲሆን እጥረቱን በጊዜያዊነት ለመፈታት ውሃ ባልደረሰባቸው አካባቢዎች ሮቶዎችን በማስቀመጥ ውሃ በቦቴ እንዲዳረስ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጎንለጎን ችግሩን ለዘለቄታው ለመፍታት ከድሬዳዋ አስተዳደር ድጋፍና ከአለም ባንክ በተገኘ የ700 ሚሊዮን ብር ብድር የድሬዳዋ አስተዳደር የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ግንባታን ተግባራዊ በማድረግ የ14 ጥልቅ የውሃ ጉድጓዶች የቁፋሮ ስራ ፤የ9 ግዙፍ የውሃ ማጠራቀሚያጋኖች ግንባታን በማጠናቀቅና በእቅድ የተያዘውን የ94 ኪ.ሜ የውሃ መስመር ዝርጋታ በአሁን ሰአት 67 ኪ.ሜትሩ የተጠናቀቀ ሲሆን ፕሮጀክቱን በ2010 በጀት ዓመት ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅና ስራ ለማስጀመር ጥረ ትበመደረግ ላይ ነው፡፡
ተልዕኮ የወጣቶችን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ምቹ ሁኔታ በመፍጠርና ህዝባዊ መሰረት ያለው ስፖርትን በማስፋፋት የዜጎችን አካላዊና አዕምሮአዊ ብቃት በመገንባት የአስተዳደራችንን ህዳሴ ማረጋገጥ፡፡ ራዕይ በ2012 ሄለንተናዊ ሰብዕናው የተገነባ፣ በአስተዳደሩ የህዳሴ ጉዞ ንቁ ተሳትፎ የሚያደርግና ስፖርትን ባህሉ ያደረገ ውጤታማ ትውልድ ተፈጥሮ ማየት፡፡ ዕሴቶች • አሳታፊነትና ፍትሃዊነት • ግልጽነትና ተጠያቂነት • ፈጠራ • ቅልጥፍናና ውጤታማነት • የአገልግሎት ጥራት • የቡድን ሥራ
በሥራ ገበያ መሠረት በአስተዳደሩ ብሎም በሀገሪቱ የልማት አቅጣጫ ቀጥተኛ ተሳታፊና የተሻለ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ የሆኑ ኃላፊነት የሚሰማቸው በመካከለኛና መለስተኛ ደረጃ የሰለጠኑ ብቁ፣ ተወዳዳሪና ውጤታማ ሙያተኞችን እንዲሁም በአለም አቀፍ ደረጃ ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን በማፍራት በ2020 በሀገሪቱ ሞዴል ተቋም ሆኖ ማየት፡፡
በ2017 ዓ.ም የድሬዳዋ ከተማ ውብ፤ ፅዱናምቹ፤ ደረጃውን የጠበቀ ቀልጣፋና ብቃት ያለው ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት የሚሰጥባት በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ከተማ ሆና ማየት ነው፡፡
ድሬዳዋ አስተዳደር የድሬዳዋ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Wheat Flour Soft & high energy biscuit (Zebib, Lela & Fruity) Vera Pasta (Tagliatelle, Bucatini, Spaghetti) Bread Vera Macaroni (in various shapes) By-products for animal feeds Vera Pastini