Search results for - dire-dawa

  • ኬር ስኩዬር ሆቴል

    Non-Governmental Organization (NGO)

    The Care Square Hotel offers spacious and clean room. Staff is friendly and helpful. Learn more about the hotel on their Facebook page.

    025 111 1483
  • ክላሲክ ሆቴል

    Hotels

    አነስተኛ ሆቴል ከሬስቶራንት ጋር፡፡ በምስራቃዊ የአዲስ አበባ ክፍል የሚገኝ፡፡ በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኙና በጥሩ ሁኔታ የተጌጡ ክፍሎች፡፡ ሆቴላችን በስሩ የተለያዩ አገልግሎቶችን የሚሰጡ ባንኮችና ሱፐር ማርኬቶች ይገኛሉ፡፡

    011 661 3598
  • CONSTERACTION DESIGEN SHARE CO.

    Schools

    ኮንስትራክሽን ዲዛይን አ/ማ

    025 111 1573
  • የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ

    P.O.Box 18

    ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ግብዓቶችን እና ዘላቂ የተፈጥሮ ሃብት ልማት በኩል ምርታማነት አገኙ ከፍተኛ ደረጃ ይጠቀማል ይህም የተሻሻሉ የግብርና ስርዓት ለማምጣት አላማችን ነው

    025 111 1306
  • የድሬዳዋ አስተዳደር የቄራ አገልግሎት ድርጅት ውበት ኤጀንሲ

    P.O.Box 1734
    Governmental Organizations

    ከአስተዳደሩ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ተቋማት ውስጥ አንዱ የሆነው የቄራ አገልግሎት ድርጅት የአስተዳደሩ ነዋሪ ጤንነቱ የተጠበቀና የተመረመረ የሥጋ የእርድ አገልግሎት እንዲያገኝ እየሠራ ይገኛል፡፡ በመደበኛና በልዩ እርድ ለነዋሪው አገልግሎት በመስጠትና ከእርድ ተረፈ ምርት ዝግጅትና አቅርቦት ገቢ በመሰብሰብና ገቢውን በከፍተኛ ሁኔታ በማሳደግ በቀጣይ ራሱን ማስተዳደር የሚችልበትን መንገድ ይፈጥራል ተብሎ ይታመናል፡፡ ተቋሙ ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል አንዱ የሆነው ህገ-ወጥ እርድን የመቆጣጠር ስራ ሲሆን የህብረተሰቡን ጤና ከመጠበቅ አንፃር በህገ-ወጥ መንገድ የሚከናወኑ እርዶች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በየዓመቱ ከፍተኛ መጠን ያለው በህገ-ወጥ እርድ የተገኘ ስጋ በህብረተሰቡ ላይ የጤና ጉዳት ከማድረሱ በፊት እንዲወገድ አድርጓል፡፡ ከነዋሪው የእለት ተእለት ፍላጎት መጨመር ጋር ተያይዞ የእርድ አገልግሎቱን ደረጃውን የጠበቀ እና የዘመነ ለማድረግ አስተዳደሩ በአዲስ መልኩ እያስገነባው የሚገኘው አዲሱ የቄራ አገልግሎት መስጫ ግንባታ በመጠናቀቅ ላይ ሲሆን ስጋን ወደውጭ በመላክ ንግድ ላይ መሰማራት ለሚፈልጉ አካላትም ቀልጣፋና ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ አገልግሎት በመስጠት የውጭ ንግዱን ለማሳደግ አስተዋጽኦ ከማድረጉም በላይ የአካባቢውን አርብቶ-አደር ማህበረሰብ ተጠቃሚነት እንደሚያሳደገው ይታመናል፡፡

    025 111 2220
  • የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ

    Governmental Organizations

    To publicize government policies strategies and limes by collecting compiling organizing analyzing and disseminating information through multiple media our lets and to broadcast efforts made to enhance good governance cultivate democracy and instill progressive development and peace additionally to redirect public complaints responsible to authority and address fronded solutions back to the society. Furthermore to create national consensus between the government and the public and facilitate the creation of one economic and political society.

    025 113 0016 www.ddamma.com
  • የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን

    P.O.Box 1453

    በአስተዳደሩ ውስጥ የሀገሪቱን ሕገ-መንግሥት፣ ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓቱንና ሌሎች ሕጎችን በማክበርና በማስከበር እንዲሁም ሕብረተሰቡን በወንጀል መከላከልና ምርመራ በማሳተፍ የአስተዳደሩን ነዋሪዎች ሰላምና ደህንነት መጠበቅና ማረጋገጥ ነው፡፡

    025 111 1600
  • የድሬዳዋ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን

    P.O.Box 236
    Governmental Organizations

    የመንገድ ኔትወርክን፣ የመንገድ ሥራን፣ እንዲሁም የመንገዶችን አጠባባቅ፣ አጠቃቀም፣ በተመለከተ የፖሊሲ ሃሳቦች እና ህጎች ያመነጫል፣ አግባብ ካለው የአስተዳደር አካል ጋር በመተባበር የመንገዶች ደረጃ እንዲወጣ ያደርጋል፣ ሲፈቀድም ይተገብራል፣ የአስተዳደሩን የመንገዶችን ዲዛይን ደረጃ ያወጣል፣ ይተገብራል፣ የገጠር መንገዶችን ከሚመለከተው አካል ጋር በመቀናጀት ይሠራል፣ ያድሳል፣ የመንገዶችን ሥራ እና ተያያዥ ሥራዎችን በተመለከተ የረዥም፣ የመካከለኛና የአጭር ጊዜ ዕቅዶችንና ፕሮግራሞችን ያዘጋጃል፣ ሲፈቀድም ይተገብራል፣ የመንገዶች ቅድመ ጥናት ያካሂዳል፣ እንዲካሄድ ያደርጋል፣ የመንገዶች ሥራ ዲዛይን ያዘጋጃል፣ ወይም በብቁ አማካሪዎች አማካኝነት እንዲዘጋጁ ያደርጋል፣ መንገዶችን በራስ ኃይል ይሰራል፣ ወይም በሥራ ተቋራጮች አማካኝነት እንዲሰሩ ያደርጋል፣ በሌላ አካል ለሚሰሩ መንገዶች አማካሪዎችና የሥራ ተቋራጮች የሚመረጡበትን መስፈርቶች ይወስናል፣ በአገር ውስጥ ወይም በዓለም አቀፍ ሥራ ተቋራጭ ሊሰሩ የሚገባቸውን መንገዶች የሚለዩበትን መመዘኛ ያወጣል፣ በመመዘኛው መሠረት በነዚሁ አካላት ሊሰሩ የሚገባቸውን የመንገድ ሥራዎች ለይቶ ይወስናል፣የመንገዶችን ደህንነት ለመጠበቅ የሚረዱ ማናቸውንም ተግባራት ያቅዳል፣ ያጠናል፣ ሲፈቀድም ሥራ ላይ ያውላል፣ አግባብ ካላቸው የአስተዳደሩ አካላት ጋር በመተባበር መንገዶች ለታለመላቸው ዓላማ መዋላቸውን ይቆጣጠራል፣ መንገዶችን በሚመለከት የትራፊክ ምልክቶችን ዲዛይን ይሰራል ወይም ያሰራል አግባብ ካላቸው የመንግስት መ/ቤቶች የትራፊክ መረጃዎችን በመሰብሰብ በመንገዶች ላይ የትራፊክ ምልክቶችን ያደርጋል፡፡

    025 111 4174
  • የድሬዳዋ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ጽ / ቤት

    P.O.Box 1334
    Governmental Organizations

    ተግባርና ሀላፊነት * ህገ-ወጥ የመሬት ወረራና የቤት ግንባታ እንዳይፈፀም መከላከልና መቆጣጠር፣ * ህጋዊ ፍቃድ ሣይኖራቸው በሚሰሩ ህገ-ወጥ ግንባታዎች ላይ እርምጃ መውሰድ፣ * ህገ-ወጥን ግድን መከላከልና መቆጣጠር እርምጃ መውሰድ፣ * ህገ-ወጥ የሥጋ እርድን መከላከልና መቆጣጠር እርምጃ መውሰድ፣ * ቆሻሻ ያለአግባብ በየቦታው እንዳይወገድ ቁጥጥርና ክትትል ማድረግ እርምጃ መውሰድ፣ * ህገ-ወጥ የመኪና ፓርኪንግ አጠቃቀም እንዳይኖር መቆጣጠርና እርምጃ መውሰድ፣ * ህገ-ወጥ የእንሰሣት ፓርኪንግ አጠቃቀም እንዳይኖር መቆጣጠርና እርምጃ መውሰድ፣ * ህገ-ወጥ የመንገድ ላይ የመኪና እጥበት እንዳይኖር ቁጥጥርና ክትትል ማድረግና እርምጃ መውሰድ፣ * በሆቴሎች፣ በፀጉር ቤቶች፣ በህዝብ ሻወር ቤቶች፣ በምግብ ቤቶች፣ የሸቀጣሸቀጥ መሸጫ መደብሮች፣ በሉካንዳ ቤቶች የሳኒቴሽን ቁጥጥር ማድረግና እርምጃ መውሰድ፣ * መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ለሚቀርቡ የህግ/ደንብ ማስከበር ጥያቄ ምላሽ መስጠት፣ * ደንብ ተላላፊዎች ላይ ክስ መመስረትና እንዲቀጡ ማድረግ፣ * ሕጎች፤ ደንብና ፤ መመሪያዎች እንዲከበሩ በማድረግ የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ማድረግ ናቸው፡፡

    025 111 1463