Search results for - dilla

  • የጌዴኦ ዞን የንግድና ኢንዱስትሪ ልማት መምሪያ

    Governmental Organizations

    ለዜጎች የስራ ዕድል በመፍጠር ኢንተርፕራይዞችን በማብቃት የነፃ ገበያ መርህ የተከተለ ንግድና ኢንቨስትመንትን በማስፋፋት እንዱስትሪው የመሪነት ሚና እንዲኖረው ማድረግ፡፡

    046 331 2722
  • የጌዲኦ ዞን ውሃ ማዕድን እና ኢነርጂ መምሪያ

    Governmental Organizations

    ውሃ፣ማእድንና ኢነርጂ ማዕከል በማድረግ የተደገፈ ፖሊሲዎችን ስትራቴጅዎችን እና ፕሮግራሞችን ለመተግበር የጋራ ኣላማ ይዘው የሚንቀሳቀሱትን የልማት ሀይሎችን በማሰተባበር፣ በመምራትና የውሃ ሃብታችንን በማልማት ጥራቱን የጠበቀ በቂና አስተማማኝ ውሃን ለህብረተሰቡ ማቅረብና የውሃ ማዕድን ሀብታችንን ለዞኑ ዕድገትና ብልፅግና ወሳኝ ሚና እንዲጫወት ማድረግ፡፡

    046 331 2691
  • ጌዴኦ ዞን አስተዳደር

    P.O.Box 70
    Governmental Organizations

    ተልዕኮ አስተዳደሩ በዞኑ ያሉትን ሰብአዊና ተፈጥሮአዊ ሀብቶች አቀናጅቶ በመምራት፣ ቀጣይነት ባለው መልኩ በስፋት ጥቅም ላይ በማዋልና የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦችን አንድነት በማጠናከር ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማትን በማፋጠን፣ መልካም አስተዳደርንና ዴሞክራሲያዊ ሥርዐት ግንባታ እንዲጎለብት ማድረግ፡፡ ራዕይ በዞኑ ሠላምና ፀጥታ ተረጋግጦ፣መልካም አስተዳደር ሰፍኖ ዘላቂ ልማትን በማምጣት ሕብረተሰቡ ተጠቃሚ ሆኖ ማየት፡፡

    046 331 3088 www.gedeozone.gov.et
  • General Auditor Bureau

    ዋና ኦዲተር መ/ቤት

    046 22 2674
  • ገዛኋኝ እና እልፍነሽ

    ባለ 5 ኮኮብ ሆቴል እና መናፈሻ ሐዋሳ ውስጥ የሚገኝ ሆቴል ነው:: የተለያዩ የምግብ ዓይነቶችና መጠጦችን በተመጣጣኝ ዋጋ እና ጥራት ባለው ሁኔታ እናቀርባለን:: ይምጡና ይጎብኙን በአገልግሎታችን ይረካሉ::

    046 212 5025 http://www.gezahegnhotels.com
  • HAGI WORKICHO SEDIC FLOUR FACTORY

    Food Industries

    046 331 1150
  • Hamlin Fistula Center Yirgalem

    322

    ሐምሊን ፊስቱላ ማዕከል ይርጋለም

    046 225 1915
  • በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት የማረሚያ ኮሚሽን

    P.O.Box 31
    Governmental Organizations

    ተልዕኳችን ወንጀል ለመከላከል እና ተቋም ፍርድ ቤት ውሳኔ ተከትሎ ማቆያ ተቋም የሚመጡ ታሳሪዎች እና እስረኞች, አንድ ተጠናክሮ ክትትል, የደህንነት እና የአስተዳደር አገልግሎቶች ለማግኘት ያረጋግጡ ሰዎች ሰላምና ደህንነት ማስፈን የበኩሉን ለማከናወን ነው.

    046 331 2506
  • ሃዋሳ ቪ ሆቴል

    046 220 9268