Search results for - dilla

  • ደቡብ ካፒታል እቃ ፋይናንስ ቢዝነስ

    የህዝቡ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎትን የመጠቀም ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱና ይህን ፍላጎት ማሟላት አስፈላጊ በመሆኑ አገልግሎቱን በሚፈለገው መልኩ ተደራሽ ማድረጉ ተገቢ ነው::

    046 212 5191
  • DEBUB GLOBAL BANK

    Banks

    046 244 0339
  • ዲላይት ሆቴል

    ሆቴላችን የእርስዎን እንግዶች በተደጋጋሚ ጊዜ እና ሰዓት እንዲመለሱ ማበረታታት, በተቻለ መጠን ምቾት መቆየት የላቀ ጥረት ያደርጋል

    046 331 2808
  • DEVEDLOPMENT BANK OF DILLA BRANCH

    Banks

    046 331 2656
  • የዲላ ከተማ አስተዳደር

    P.O.Box 84
    Governmental Organizations

    የዲላ ከተማ ርዕይ ዲላ ከተማ ውበ፣የተሟላ ማህበራዊ አገልግሎትና ፍትህ የሰፈነባት፣ለመኖሪያ ምቹ የሆነች የንግድና ኢንዱስትሪ ከተማ ሆና ማየት ነው፡፡ ተልዕኮ በከተማው መልካም አስተደዳርና ፍትህ ለማስፈን መሰረተ ልማትና ማህበራዊ አገልግሎት በመዘርጋትና በማስፋፋት ለመኖሪያ፣ ለንግድና ኢንዱስትሪ የሚሆኑ ቦታዎች አቅርቦት በማሻሻል፣ የከተማዋን ንጽህናና ውበት በመጠበቅ ማራኪ የሆኑ ተክሎችን በመንከባከብና በመትከል፣ የከተማውንና የገጠሩን ህዝብ ትስስር በማጠናከር ስትራቴጂዎችን በመንደፍ መንግስታዊ ከሆኑና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር ቅንጅታዊ አሰራርን በመፍጠር የገቢ ምንጮችን በማዳበርና ህብረተሰቡን በማስተባበር የተቀላጠፈ አገልግሎት በመስጠት የህብረተሰቡን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል፡፡

    046 331 0766
  • ዲላ ኦይል ሊቢያ ነ/ማ/አ/መ/ጣ

    Gas

    0911 734 875
  • ethio finance

    Bole Road, Africa Venue, Bole Homes, Addis Ababa

    "ethio finance ™ is the only Cloud Accounting firm in Ethiopia who can officially replace your finance office through either cloud accounting or traditional accounting, if you need to outsource!!”

    251911218395 www.ethiofinance.com
  • GEBRE KIRSTOS PHARMACEY

    ገ/ክርስቶስ መድሃኒት መደብር

    091 682 3484
  • የጌዲኦ ዞን ፍትሕ መምርያ

    Governmental Organizations

    * የሴክተሩ ተልዕኮ በዞኑ ፍትህ እንዲሰፍን፣ የመንግስትና የህዝብ ጥቅሞች እንዲጠበቁ፣ በህገ-መንግስቱ ላይ የተደነገጉ ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ ለማስቻል የህብረተሰቡን ንቃተ-ህግ በማሳደግ፣ ወንጀል ፈፃሚዎች ለህግ እንዲቀርቡና ለፈፀሙት ጥፋት በሕግ እንዲጠየቁ በማድረግ እንዲሁም የህብረተሰቡንና የተቋማትን የመደራጀት መብት በማረጋገጥ የመሪነት ሚና በመጫወት የህግ የበላይነትንና መልካም አስተዳደርን የማስፈን ከፍተኛ ኃላፊነት የተጣለበት ተቋም ነው፡፡ * ራዕይ በ2017 ዜጎች የተፋጠነና ጥራት ያለው ፍትህ የሚያገኙበት ተቋም ሆኖ ማየት፡፡ * እሴቶቻችን * ለህግ የበላይነት ቆመናል፣ * ፍትሃዊነት መታወቂያችን ነው፣ * ግልጸኝነትና ተጠያቂት መለያችን ነው፣ * በአጋርነት እንሰራለን፣ * ሚዛናዊነት መገለጫችን ነው፣ * ውጤት ይሸለማል፣

    046 331 2721