Search results for - axum

  • ሽሬ ከተማ አስተዳደር

    ሽሬ እንዳስላሴ ከተማ የምትገኘው በትግራይ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን፣ ከአዲስ አበባ በ 1087 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ነው፡፡ አስትሮኖሚያዊ መገኛ ቦታዋ 14006’ ሰሜን ላቲቲውድ እና 38017’00.87” ምስራቅ ሎንግቲውድ ነው፡፡ ሽሬ እንዳስላሴ በክልሉ ከሚገኙ የሪፎርም ከተሞች አንዷ ስትሆን፣ የከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤትና የቀበሌ አስተዳደር አሏት፡፡ ከተማዋ የተቀናጀ ልማት ፕላን አላት፡፡

    034 444 3712
  • TEKEZE DEEP WATER WELLS DRILLING PLC

    ተከዘ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ኃ.የተ.የግ.ማ

    034 441 7048
  • በትግራይ ብ/ክ/መ ትምህርት ቢሮ

    P.O.Box 19

    ተልእኮኣችን፣ ከመዋእለ ህፃናት እስከ መሰናዶና የጎልማሶች ትምህርት ፕሮግራም የሚያስፈልጉ ግብአቶችና ለእያንዳንዱ የተቀመጠውን ፕሮፋይል የሚያሟሉ መምህራንና የትምህርት አመራር በመጠቀም ፣የባለድርሻዎች ጥረትና ተሳትፎ በማካተት የትምህርት ብቃትና ጥራት በሟሟላትና በማስተማር በስነ ዜጋና ስነ ምግባር የተገነቡ፣መሰረታዊ የሳይንስ እውቀትና ክህሎት ያላቸው፣ለላቀ ትምህርትና ሞያዊ ስልጠና ዝግጁ የሆኑ ዜጎች ማፍራት ነው::

    034 440 8296
  • The N/R/S/ Of Tigray Water Works Construction Enterprise

    1283

    በትግራይ ብ/ክ/መ የትግራይ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

    034 440 8976