Search results for - axum

  • ቁኦረም ኦይል ሊቢያ ነ/ማ/አ/መ/ጣ

    Gas

    011 553 1835
  • የትግራይ ክልላዊ መንግስት የፍትህ ቢሮ

    በጥናት የተመሰረተ የሕግ ረቂቅ እንዲዘጋጅ፣የሕ/ሰብ ንቃተ-ህግ እንዲያድግ፣ ወንጀሎኞች ከንፁሃን ተለይተው በሕግ እንዲጠየቁ ፣ የማሕበረሰቡ ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ሕግ መሰረት ያደረገ እንዲሆን ፣ የህዝብና የመንግስት ጥቅም እንዲጠበቅ እንዲሁም በክልላችን ሰላምና ደህንነት እንዲረጋገጥ፣ የዜጎች ሰብኣዊና ዴሞክራስያዊ መብቶች እንዲከበሩ የበኩላችን በመወጣት የህግ ሉአላዊነት ማረጋገጥ።

    034 440 2224 www.tigrayJustice.gov.et
  • Regional State of Tigray Environmental Protection, Land Use and Administration Agency

    1234

    በትግራይ ክልል የአካበቢ ጥበቃ፣ የገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ

    034 441 5461
  • ራምሃይ ሆቴል

    ራምሃይ ሆቴል አክሱም ውስጥ አሉ ከተባሉ ሆቴሎች አንዱ ነው:: አላማችን ደንበኞቻችንን ማስደሰት ነው::

    034 776 1501
  • ሮሃ ሆቴል

    Hotels

    ሮሃ ሆቴል ላሊበላ ከተማ ውስጥ ይገኛል, የመርከቧ ንድፍ, ዩኔስኮ ዓለም ቅርስ ጣቢያ የተመዘገበ ያሉት ደግሞ እኒህን አብያተ ክርስቲያናት ነጸብራቅ ነው.

    011 552 5323 www.hotelroha.com
  • ሳቢያን ሆቴል

    የተለያዩ የምግብ ዓይነቶችና መጠጦችን በተመጣጣኝ ዋጋ እና ጥራት ባለው ሁኔታ እናቀርባለን:: ይምጡና ይጎብኙን በአገልግሎታችን ይረካሉ::

    034 775 1320
  • የሰቲት ሑመራ ከተማ አስተዳደር

    Governmental Organizations

    ራእይ በ2020 ዓ.ም መልካም አስተዳደር የሰፈነባት፣ፍትህ የነገሰባት፣ዘላቂ ልማትና ፍትሃዊ የህዝብ ተጠቃሚነት የተረጋገጠባት በፕላን የምትመራ ውበትዋ የጠበቀች ለስራና ኑሮ ምቹ ከተማ ሆና ማየት፡፡ ተልእኮ በከተማዋ ያሉትን ሰብኣዊ እና ተፈጥሮኣዊ ሃብት አቀናጅቶ በመምራት ባለው መልኩ በስፋት ጥቅም ላይ በማዋልና የህዝቡ ማህበራዊና ቁጠባዊ ልማትን በማፋጠን መልካም አስተዳደር እና ዲሞክራስያዊ ስርአት ግንባታ እንዲጎለብት ማድረግ፡፡ የሑመራ ከተማ አጠቃላይ መረጃ ሑመራ በ1890 ዓ.ም ነው የተቆረቆረችው፡፡ ከተማዋን መሰረቱ ተብለው በታሪክ የሚነገርላቸው ደሞ በተለያየ ምክንያት ከምዕራባዊ የአህጉራችን ክፍል ማለትም ቻድ ናይጀርያ ሴኔጋል ኩታ ገጠም ከሆነችው ጎረቤታችን ሱዳን እና ከደገማ የወልቃይት አካባቢ የመጡ ብሔረሰቦች መሆናቸው ይታመናል፡፡እነዚህ ከምዕራቡ የአህጉራችን ክፍል የመጡ ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥራቸው እየተመናመነ የመጣ ቢሆንም አሁንምየማህበረሰቡ አካል ናቸው፡፡ አብዛኛዎቹ በሸክላ ስራ ተሰማርተው ይገኛሉ፡፡ ለከተማዋ ስያሜ መነሻ ምክንያት የሆነው ሑመር ተብሎ የሚጠራ ዛፍ በተከዜ ወንዝ ዳርቻ በብዛት ይገኛ እንደነበር እና የዛኔ ነዋሪዎች ሊገበያዩም ሆነ ለሌላ ጉዳይ መገናኘት ሲያስፈልጋቸው በዛ ዛፍ ስር ይገናኙ ስለ ነበረ በሂደት ሑመራ የሚል ሰያሜ ልታገኝ እንደቻለች የከተማዋ የዕድሜ ባለ ፀጋ ይናገራሉ፡፡ ሑመራ ከሱዳን ኤርትራ እንዲሁም ቃፍታ ሁመራ ወረዳ የምትዋሰን ስትሆን ከአ.አበባ 1100 ከ መቀሌ 585 ከጎንደር 255 ኪሎሜትር ርቃ ትገኛለች፡፡ ቆላማ የአየር ንበረት ያላት ስትሆን ከ520-620 ሜትር ከፍታ ከባሀር ጠለል አላት፡፡ የከተማዋ የህዝብ ብዛት ከ35 ሺ አካባቢ የደረሰ ሲሆን በተለይ በክረምትና መኸር ወቅት ለእርሻ የሚመጡ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ተመላላሽ የቀን ሰራተኞች የምታስተናግድም ናት፡፡ ትግርኛ አማርኛ አረብኛ የከተማዋ ህዝብ መግባብያ ቋንቋዎች ናቸው፡፡

    034 448 0042
  • ሰቨን ኦሊቭስ ሆቴል

    P.O.Box 37 Lalibela, Wollo, Ethiopia

    ሰቨን ኦሊቭስ ሆቴል ከተማ ውስጥ ጥንታዊ ሆቴል. ይህ በሐሳብ አጠገብ ላሊበላ አስደናቂ ዓለት ሁሉ ይቆረጣል ወደ አብያተ ክርስቲያናት ወደ ከተማ ማዕከል ላይ ይገኛል. የሆቴል ክፍል አሮጌውን በዕድሜ የገፉ የአትክልት ወፍ ጠባቂዎች እና ተፈጥሮ አፍቃሪዎች አመቺ ቦታ ነው. በመገኘታችን ጋር ያለው ታዋቂ ምግብ ቤት ደልዳላ ቦታ ላይ ተጋብዞ ሳለ አንተ አሮጌ ከተማ አመለካከት ያገኛሉ.

    033 336 0020 www.sevenoliveshotel.com