ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ
በክልሉ የማስፈጸም አቅምን በመገንባት፣ መልካም አስተዳደር እና ዲሞከስያዊ ስርአት በማስፈን፣ መሰረተልማትን በማስፋፋት፣ ገበያን ማእከል ያደረገ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ፣ ቀጣይነት ያለው የክልሉን ፍትሃዊ ልማት ማረጋገጥ
በክልሉ የማስፈጸም አቅምን በመገንባት፣ መልካም አስተዳደር እና ዲሞከስያዊ ስርአት በማስፈን፣ መሰረተልማትን በማስፋፋት፣ ገበያን ማእከል ያደረገ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ፣ ቀጣይነት ያለው የክልሉን ፍትሃዊ ልማት ማረጋገጥ
የክልሉ ህዝብ በተጠኑና ለመሰረተ ልማት አመቺ በሆኑ ቦታዎች ተሰባስቦ ከአደጋ ተጋላጭነትና ከተረጂነት ተላቆ የምግብ ዋስትናው በዘላቂነት የተረጋገጠና በራሱ የሚተማመን አምራች ዜጋ ሆኖ ማየት ነው፡፡
ኦዲት ሰራ ጎልብቶ የስራ አፈፃፀም ብቃት ግልፅነት፤ ተጠያቂነት ዲሞክራሲ እንዲሁም መልካም አስተዳደርን የሚያጠናክርና የክልሉን ህዝብ ጥቅም የሚያስጠቅም ሆኖ ማየት ነው፡
በወቅታዊና ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን የበለፀገ በሀገርና በክልል ግንባታ ሂደት ወሳኝ ተሳትፎ የሚያደርግ ሕዝብና በግልፀኝነትና በተጠያቂነት አሠራር የዳበረ መንግስት ተገንብቶ ማየት
ከአጋሮች ጋር በመተባበር ያልተማከለ፤ ዴሞክራሲያዊና የተቀናጀ ጤና ማበልፀግ ፤በሽታ መከላከል ፤ ህክምናና መልሶ ማቋቋም እንዲሁም የቁጥጥር ሥርዓት በመዘርጋት የክልልን ህዝቦች ከበሽታ ፤ከሞትና ከአካል ጉዳተኝነት ማላቀቅ
የክልሉን ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ወደ ላቀ ደረጃ በማድረስ የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ በክልሉ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት ከፍተኛ ድርሻ እንዲኖረዉ ማድረግ፡፡