Search results for - assosa

  • B/G/R/S AGRICULTURE AND RURAL DEV. BUREAUE

    Governmental Organizations

    ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ግብርና እና ገጠር ቢሮ

    057 775 0150
  • B/G/R/S MANAGEMENT INSTITUTE

    Governmental Organizations

    057 775 0119
  • B/G/R/S MINSH OFFICE

    Governmental Organizations

    ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሚሊሽያ ጽ/ቤት

    057 775 0889
  • B/G/R/S SPORT COMMISSION

    Governmental Organizations

    057 775 0195
  • B/G/R/SJUSTICE BUREAU

    Governmental Organizations

    057 775 0243
  • ባምቡ ፓራዳይዝ ሆቴል

    P.O.Box 91
    Hotels

    Beginning from frying biscuits since 1998, Bamboo Paradise Hotel has grown to a four star hotel business within the vision of its owner and CEO, Mr. Assefa Kassahun. Bamboo Paradise is the most narrateble and glamorous hotel in the city.

    057 775 2923 www.bambooparadisehotel.com
  • ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር ምክር ቤት

    P.O.Box 44
    Governmental Organizations

    የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር የክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን መልዕክት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን የማልማትና ለመሰረተ ልማት አውታሮች ተደራሽ ማድረግ ጥቂት አስርተ ዓመታትን ያስቆጠረ እንቅስቃሴ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የመሰረተ-ልማት አውታሮች ግንባታ በከፍተኛ ሁኔታ እየተፋጠነ ይገኛል፡፡ የክልሉ መንግስት በክልሉ ስር ሰደው የነበሩትንና የህብረተሰቡ ከፍተኛ ተግዳሮት ሆነው የቆዩትን የጤና፤ የትምህርት፣ የንፁህ መጠጥ ውሃ፤ የግብርና፣ የመንገድና የመሳሰሉት ሌሎች የመሰረተ-ልማት አውታሮችን የማስፋፋትና የማጠናከር ስራዎች ትኩረት ሰጥቶ በመንቀሳቀስ ከፍተኛ ለውጦች ሊታዩ ችለዋል፡፡ እነዚህንም ለውጦች የክልሉን ህብረተስብ ካለበት የድህነትና ኃላቀር የአኗኗር ዘይቤ እንዲላቀቅ መሠረት ጥለዋል፡፡ በዚህም መነሻነት እንደቀዳሚው ሁሉ 2ተኛውን የትራንስፎርሜሽን ዕቅዳችን ለስኬት በማብቃትና ዘርፈ ብዙ የልማት ድሎችን በማስመዝገብ የህዝቡን ፍትሃዊ የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትኩረት ሠጥተን በመንቀሳቀስ ላይ እንገኛለን፡፡ በመሆኑም ዛሬ በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ፣ በመሠረተ-ልማት፣ እንዲሁም በዴሞክራሲና በመልካም አስተዳደር ዘርፎች የተገኙ ጅምር ድሎች የክልላችንን የነገ ብሩህ የለውጥ ጎዳና አመላካች ስለመሆናቸው ከወዲሁ መመስከር ይቻላል፡፡ በሌላ በኩል በክልላችን ባለው ሠላምና ዴሞክራሲ እንዲሁም መንግስት በፈጠረው ምቹ ሁኔታ በመጠቀም በርካታ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ባለሃብቶች በግብርና፣ በማኑፋክቸሪንግ፣ በማዕድን ፍለጋ፣ በአግሮ ፕሮሰሲንግ፣ በሆቴል፣ ቱሪዝም እና በመሳሰሉት አዋጭ የኢንቨስትመንት ዘርፎች በመሰማራት ራሳቸውንና ሀገራቸውን የሚጠቅሙበት ዕድል የሰፋ ሆኗል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የክልሉ መንግስት በሚያደርገው ድጋፍና በሚሰጣቸው ማበረታቻዎች በመሳብ ወደ ክልሉ የሚመጡ ባለሃብቶች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ከመምጣቱም ባሻገር ለክልሉ ህዝብ የስራ ዕድል በመፍጠር፣ በቴክኖሎጂ ሽግግርና በመሳሰሉት ዘርፍ ያለው አስተዋፅኦም ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም፡፡ ስለሆነም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዕምቅ ተፈጥሮና ሠው ሰራሽ ሃብት ያለበት አካባቢ በመሆኑ ልማታዊ ባለሃብቶች ወደ ክልሉ መጥተው በፈለጉት የኢንቨስትመንት አማራጮች በመሰማራት ከራሳቸው ባለፈ በክልላችንና በሃገራችን የኢኮኖሚ ልማት እንቅስቃሴ ውስጥ ደማቅ አሻራቸውን እንዲያኖሩ በዚህ አጋጣሚ በክልሉ ህዝብና መንግስት ስም ጥሪዬን አስተላልፋለሁ፡፡ አመሰግናለሁ!!!

    057 775 0109