Search results for - assela

  • OROMIYA POLICE COMMISSION

    Governmental Organizations

    011 416 7111
  • ኦሮሚያ ፕሮሞሽን ኤጀንሲ

    ኦሮሚያ ፕሮሞሽን ኤጀንሲ የመንግስት ድርጅት ሲሆን የተመሰረተው ፕሮሞሽን ላይ እንዲረዳ ተብሎ ነው::

    011 371 0274
  • Rediet Dagim Engineering

    ረድኤት ዳግም አንጅነሪንግና ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ

    011 616 1539
  • ሪፍት ቫሊ ሆቴል ኃ.የተ.የግ.ማ

    P.O.Box 980

    ሪፍት ቫሊ ሆቴል ከኛ ጋር ለሚቆዩ ጎብኚዎችም ሆኑ ነጋዴዎች የሚያስደስቱና የሚመቹ አገልግሎቶችን ይሰጣል፡፡ በሚያምረው ፓርካችን ዞር ዞር በማለት እራስዎን ዘና ያድርጉ ወይም የቢዝነስ ማዕከላችንን በመጠቀም ለወደፊት የቢዝነስ ግንኙነቶችን ያዳብሩ፡፡

    022 111 4444 http://www.serguide.com/riftvalley/index.php
  • የሰቲት ሑመራ ከተማ አስተዳደር

    Governmental Organizations

    ራእይ በ2020 ዓ.ም መልካም አስተዳደር የሰፈነባት፣ፍትህ የነገሰባት፣ዘላቂ ልማትና ፍትሃዊ የህዝብ ተጠቃሚነት የተረጋገጠባት በፕላን የምትመራ ውበትዋ የጠበቀች ለስራና ኑሮ ምቹ ከተማ ሆና ማየት፡፡ ተልእኮ በከተማዋ ያሉትን ሰብኣዊ እና ተፈጥሮኣዊ ሃብት አቀናጅቶ በመምራት ባለው መልኩ በስፋት ጥቅም ላይ በማዋልና የህዝቡ ማህበራዊና ቁጠባዊ ልማትን በማፋጠን መልካም አስተዳደር እና ዲሞክራስያዊ ስርአት ግንባታ እንዲጎለብት ማድረግ፡፡ የሑመራ ከተማ አጠቃላይ መረጃ ሑመራ በ1890 ዓ.ም ነው የተቆረቆረችው፡፡ ከተማዋን መሰረቱ ተብለው በታሪክ የሚነገርላቸው ደሞ በተለያየ ምክንያት ከምዕራባዊ የአህጉራችን ክፍል ማለትም ቻድ ናይጀርያ ሴኔጋል ኩታ ገጠም ከሆነችው ጎረቤታችን ሱዳን እና ከደገማ የወልቃይት አካባቢ የመጡ ብሔረሰቦች መሆናቸው ይታመናል፡፡እነዚህ ከምዕራቡ የአህጉራችን ክፍል የመጡ ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥራቸው እየተመናመነ የመጣ ቢሆንም አሁንምየማህበረሰቡ አካል ናቸው፡፡ አብዛኛዎቹ በሸክላ ስራ ተሰማርተው ይገኛሉ፡፡ ለከተማዋ ስያሜ መነሻ ምክንያት የሆነው ሑመር ተብሎ የሚጠራ ዛፍ በተከዜ ወንዝ ዳርቻ በብዛት ይገኛ እንደነበር እና የዛኔ ነዋሪዎች ሊገበያዩም ሆነ ለሌላ ጉዳይ መገናኘት ሲያስፈልጋቸው በዛ ዛፍ ስር ይገናኙ ስለ ነበረ በሂደት ሑመራ የሚል ሰያሜ ልታገኝ እንደቻለች የከተማዋ የዕድሜ ባለ ፀጋ ይናገራሉ፡፡ ሑመራ ከሱዳን ኤርትራ እንዲሁም ቃፍታ ሁመራ ወረዳ የምትዋሰን ስትሆን ከአ.አበባ 1100 ከ መቀሌ 585 ከጎንደር 255 ኪሎሜትር ርቃ ትገኛለች፡፡ ቆላማ የአየር ንበረት ያላት ስትሆን ከ520-620 ሜትር ከፍታ ከባሀር ጠለል አላት፡፡ የከተማዋ የህዝብ ብዛት ከ35 ሺ አካባቢ የደረሰ ሲሆን በተለይ በክረምትና መኸር ወቅት ለእርሻ የሚመጡ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ተመላላሽ የቀን ሰራተኞች የምታስተናግድም ናት፡፡ ትግርኛ አማርኛ አረብኛ የከተማዋ ህዝብ መግባብያ ቋንቋዎች ናቸው፡፡

    034 448 0042
  • ሸኖ ኦይል ሊቢያ ነ/ማ/አ/መ/ጣ

    Gas

    0911 717 697
  • የስልጤ ልማት ማህበር

    P.O.Box 64
    Governmental Organizations

    የዞኑ ህብረተሰብ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ተቀርፈው ከድህነትና ከኃላ ቀርነት ተላቆ መካከለኛ ገቢ የሚያገኝበት ደረጃ ደርሶ ማየት፡፡

    011 277 2176 www.siltiedevelopment.org.et
  • ኤስ ዋይ ኤፍ ሆቴል

    SYF Hotel offers the perfect combination of Bar and Restaurant, bedrooms, Meeting halls. Our goal is to make your stay with us a memorable and comfortable one. The main building has 34 room, with every room has its own terrace and we have 33 other rooms adjacent to the main building.In terms of the technology, each room has TV, movies-on-demand and high speeds broadband Internet connection. We pride ourselves on taking excellent care of our guests and making them feel at home from the instant they step through our doors.

    047 112 0441