የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የፀጥታና አስተዳደር ቢሮ
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የፀጥታና አስተዳደር ቢሮ የሚሰራው የፀጥታና የጥበቃ ጉዳዮች ላይ ነው::
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የፀጥታና አስተዳደር ቢሮ የሚሰራው የፀጥታና የጥበቃ ጉዳዮች ላይ ነው::
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ኢንፎርሜሽን እና ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዴሸሎፕመንት ኤጀንሲ የሚሰሩት ከኢንፎርሜሽን እና ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ጋር የተገናኘ ነው::
ለአርብቶ አደር ለሚመለከቱ ጉዳዮች የተመሰረተ ድርጅት ነው::
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/ መንግሥት ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ባለሥልጣን
HE Dessie Dalkie President SNNPRS It is my pleasure and honor to express my appreciation to ethio-telecom On behalf of The Southern Nations Nationalities and People’s Regional State and myself, for given opportunity to convey a message to this telecom directory. Southern Nations, Nationalities and Peoples Regional state (SNNPRS) is among the widest and most populous regions of the country. It is located in the East African rift valley, where there are unique scenarios such as lakes, national parks and certified man-made and natural antiquities. Apart from a number of endemic fauna and flora, 56 hospitable nations and nationalities with their fascinating diverse cultures living in one home with motto Our Diversity is Our Beauty, Our Beauty is Our Unity. SNNPRS has a land mass of 110,931.9 square kilometers with a population of 20 million. It is endowed with vast arable land, abundant water resources suitable for hydroelectric power generation and irrigated agriculture, agribusiness, untapped mineral resources including gold, potash, tantalum, natural gas, soda ash etc. To fulfill national vision becoming one of the middle income countries by 2025 the Regional government committed to achieve fast sustainable and double digit growth in all socio economic development activities and aiming to combat poverty and enhance development by laying foundation to the industry፣ to overtake leading roll of the economy. Land with all the required infrastructural facilities prepared in the major cities and towns of the Region as well as rural areas to be allocated, with concessionary lease rates, for investors wishing to invest in agro-processing among 3 agro processing industrial parks which will be constructed in the region Yrgalem agro processing industrial park is already started. Lastly, on behalf of the south nation nationalities and people’s regional state and myself, I call up on local and foreign investors to come and invest in our region let’s work together to win poverty and I would like to assure you that all necessary support would be provided to promote and enhance your investment. I Thank you
የደቡብ መንገዶች ባለስልጣን በመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዓመታት በመጀመሪው የዕ/ት/እ/አመታት በክልሉ ሁሉም ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች የመንገድ ሽፋኑን በፍጥነት ለማሳደግ ይቻል ዘንድ ከፍተኛ የሆነ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ባለባቸው እና የመንገድ ችግር በሚታይባቸው አካባቢዎች ደረጃቸውን የጠበቁ መንገዶችና ድልድዮች ሲገነቡ እና ሲጠገኑ የቆዩ ከመሆኑም በተጨማሪ በሁሉ አቀፍ የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ልማት ፕሮግራም አማካኝነት በክልሉ የሚገኙትን የገጠር ቀበሌዎች እርስ በርስ እና ከወረዳ ማዕከላቸው እንዲሁም ከዋና መንገዶች ጋር ለማገናኘት ሰፊ ስራ ተሰርቷል፡፡
ሀብት እና ተገቢ አጠቃቀም ከከተማው አስተዳደር ሀብት ላይ, ዘመናዊ ውጤታማ እና አስተማማኝ የገንዘብ አስተዳደር በመፍጠር ፈጣን, ቀጣይነት ያለው ልማት ኢንስቲትዪት ማህበረ-ኢኮኖሚያዊ ጥናት, አሳታፊ, የተቀናጀ እና አጠቃላይ የልማት ዕቅድ, ፍትሃዊ እና በኩል ወደ ከተማዋ ህዝብ ኢኮኖሚያዊ ለውጥ ለማምጣት መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና የህዝብ ጉዳዮች መገደል ላይ የፋይናንስ ሪሶርስ & ውጤታማ ትብብር, ክትትል እና ግምገማ ፍትሀዊ ስርጭት.
በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት የጋሞ ጎፋ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት
ደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ ክልል ካሉት ዞኖች አንዷ ስትሆን ከባህር ጠለል በላይ 1,490ሜ (4,890ጫማ) ከፍታ ላይ የሚትገኝ ሆኖ በሰሜን ጋሞ ጎፋና ባስኬቶ ልዩ ወረዳ፣ በደቡብ ኬንያ፣ በደቡብ ምዕራብ ኢሌሚ ትሪያንግል በምዕራብ ቤንች ማጂ በምስራቅ ኦሮሚያ ክልል በሰሜን ምዕራብ ኬፋ፣ በሰሜን ምስራቅ ደራሼና አሌ ወረዳ (ሰገን አካባቢ) ያዋስኗታል፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ 16 ብሔረሰቦችን ያቀፈች ብቸኛ ዞን ደቡብ ኦሞ ናት፡፡ ዞኗ በ8 ወረዳና አንድ ከተማ አስተዳደር የተዋቀረች፤ በውስጧ በ16 ብሔረሰቦች ገጸ በረከት የታደለች ብቸኛዋ የሀገራችን ህብረ ብሔር ዞን ናት፡፡ ሁሉም ብሔረሰቦች የራሳቸው ባህልና ወግ ያላቸው ሲሆን በመከባበርና በመፈቃቀድ ላይ በተመሠረተ ኑሮ ዘይቤ ለዘመናት ሲኖሩ ከርመዋል፡፡ ስለሆነም ሁሉም ባላቸው የባህል እሴቶች የቱርስት መስህብ ከመሆኑም ባሻገር በአሁኑ ወቅት የፌደራል መንግስት የልማት ኮሪደር እየሆነች ትገኛለች፡፡