Sur

ሆቴላችን ከከተማዋ ማሕል እና ከተለያዩ የከተማዋ ሬስቶራንቶች፣ሱቆች፣መዝናኛዎች በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን ከቦሌ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት 10 ኪሜ ርቀት ላይ ይገኛል:: ለስራ ወይም ለእረፍት የሚጓዙ ሰዎች የመጀመሪያ ደረጃ እና ምቹ አገልግሎት የምንሰጥ ሲሆን ይሄም ምቹ እና በተጓዦች ዘንድ በሚታወቀው አስደሳች እና አርኪ አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ ከድርጅታችን ያገኛሉ:: ምቹ አልጋዎቻችን አዝናኝ ምሽቶችን እና የተሳካ ቆይታ እንዲያደርጉ ይረዳሉ:: ባለ አንድ አልጋ ስዊታችን እና ለሁለት ሰው የተዘጋጀው ባለ ሁለት አልጋ ክፍላችን ደንበኞቻቸውን ቲቪ፣ስልክ፣መጸዳጃ ከነሻወሩ በማጣመር በተጨማሪም አነስተኛ ባር እና የስራ ጠረጴዛ አሟልተው ይጠብቃሉ::  ከሰው ተግባቢ የሆኑት ሰራተኞቻችን የእርሶን ደስተኛ ቆይታ ለማሳካት ጠንክረው ይሰራሉ:: የምንሰጣቸው የተለያዩ የምግብና የመጠጥ አቅራቦቶቻችን ከጓደኛዎቾ ጋር ምርጥ መገናኛ ናቸው:: በተጨማሪም ለቤተሰብ፣ለስራ እና ለተመሳሰሉት ጥሩ መዝናኛዎች እና ምግቦች አሉን:: በፍላት ስክሪን ቲቪዎቻችን ዜና፣ስፖርት፣ሙዚቃ ወይንም ፊልሞች እየኮሞኮሙ ምርጥ ምሳ እና እራት እንደምርጫዎች ከፈለጉ የሐገር ባህል፣ ስቴክ፣ ፓስታ፣ ሳላድ ወይንም ሳንድዊቾቻችንን መኮምኮም ይችላሉ::

Avis

 • በጣም የምራል 27.07.2016

  በጣም የምራል

 • ዋው ዋው 21.07.2016

  ዋው ዋው

 • ዋው ዋው 21.07.2016

  ዋው ዋው

 • Ok 21.07.2016

  Ok

 • ይበል ቀጥሉበት ያምራል ለዳብል ዋጋ ስንት እንደሆነ ብታሳውቁን ደስ ይለናል እናመሰግናለን 10.07.2016

  ይበል ቀጥሉበት ያምራል ለዳብል ዋጋ ስንት እንደሆነ ብታሳውቁን ደስ ይለናል እናመሰግናለን

 • Best 26.06.2016

  Best