ስፓ፣ማሳጅ፣የውበት ሳሎን በኛ ምርጫ

  • ቦስተን ዴይ ስፓ

    Addis Ababa, Ethiopia

    በከተማችን ወሳኝ ቦታ በሚገኘው ቦስተን ደይ ስፓ በመምጣት ምርጥ ጊዜ ማሳለፍ ይችላሉ:: እኛ ጋር ዘና ለማለት ሲመጡ የተለያዩ ማሳጆች፣ፋይሻልስ፣ባዞች እና የተለያዩ ሰውነትን መጠበቂያ እንክብካቤዎችን ያገኛሉ:: ከዚህ በተጨማሪም በተለያዩ የፀጉር ስታይሎች ውበቶንና አቀራረቦን እንቀይርሎታለን:: ካሉም ዴሉክስ ማኒኪዮር፣ፔዲኪዩር፣ዋክሲንግ፣ኮስሞቲክሶችን፣ሞሮኮ ባዝ፣ሳኡና ወይም ስቲም እና አለም አቀፍ ውበት መጠበቂያዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ::