ሬንቦ ኤክስክሉሲቭ ካር ሬንታል ኤንድ ቱር ሰርቪስ
Addis Ababa, Ethiopiaየሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ አካል ሲሆን የምንታወቀው ጥሩ በሆነ አቀባበላችን እና መኪና ኪራይ በማድረግ በመላው የኢትዮጵያ ክልል በማስጎብኘት ነው::
የሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ አካል ሲሆን የምንታወቀው ጥሩ በሆነ አቀባበላችን እና መኪና ኪራይ በማድረግ በመላው የኢትዮጵያ ክልል በማስጎብኘት ነው::
ኢሜጅ ኢትዮጵያ አስጎብኚ ድርጅት ልክ እንደ ኢትዮጵያ የተለያዩ ባህሎችና አካባቢዎች እኛም አግልግሎታችን እንደዛው ነው፡፡ የጉዞ ፕሮግራማችን የኢትዮጵያን ዋና ዋና መዳረሻዎችንና ታዋቂ እንቅስቃሴዎች የሚደረግባቸውን አካባቢዎች ታሳቢ ያደረገ ሲሆን እንደምሳሌም እርግቦችን ለማየትና ለማጥናት አሊያም የተራራ የመውጣት ተግባር በፕሮግራሞቻችን ውስጥ ተካተው ይገኛሉ፡፡ ይሄ እኛ ለእርሶ ይመቻል ብለን የምናቀርበው ፕሮግራም ቢሆንም ግን የእርስዎን አስተያየትና ጥያቄ በመቀበል ጎብኚዎች በሚፈልጉት መሰረት የጉብኝት ፐሮግራማችንን ማስተካከል እንችላለን፡፡
ኢትዮ የጉዞ ወኪል መሰረቱን አዲስ አበባ ላይ ያረገ ለጎብኝዎች ድንቅ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን በተቀናጀው የሰው ሃይላችን የቡድን ጉዞ እናዘጋጃለን
ኢትዮጵያን ኳድራንትስ ኃ.የተ.የግ ማህበር ለምን ይመርጣሉ የተቀናጀ አሰራር፣ ኮምፒውተራይዝድ የሆነ ግኑኝነት፣ የተቀናጀ አስተዳደር፣ ከሁሉም በላይ ከፍታኛ ልምድ ያካበቱ አስጎብኞች እና ሹፌሮች ::
እኛ, የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ባለሙያዎች ነን ከሁለት አሥርተ ዓመታት በላይ በዚህ ንግድ ውስጥ የቆዩ በኋላ. አዲስ አበባ (ኢትዮጵያ ዋና ከተማ) ላይ የተመሠረተ, እኛ አገር ሁሉ ላይ አስደናቂ መዳረሻዎች ላይ የማስጎብኘት አገልግሎት እንሰጣለን