ሆቴሎች

  • ራማዳ ሆቴል

    Addis Ababa, Ethiopia

    ራማዳ ሆቴል በአዲስ አበባ ከተማ ከቦሌ ኢንተርናሽናል አየር ማረፊያ 2 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ አዲስ የተገነባ ውብ ሆቴል ነው:: ሆቴሉ ዙሪያውንና የእግር መንገድ ርቀት ላይ የተለያዩ ዘመናዊ የገበያ መአከሎች፣ኤምባሲዎችና መንግስታዊ የሆኑና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ይገኛሉ:: ሆቴሉ 136 ክፍሎች ሲኖሩት ኤርኮንዲሽነር ከከተማዋ ውብ እይታዎችን ከሚጋብዙ ሱፒሪየር፣፣ዴሉክስ፣ኤክሲኪውቲቭ ክፍሎች ጋር ደንበኞቹን ለማስደሰት በዝግጅት ይጠብቅዎታል::

  • አክሱም ሆቴል

    Addis Ababa, Ethiopia

    አክሱም ሆቴል በኢትዮጵያ ከሚገኙት ሆቴሎች ውስጥ ከቀዳሚዎቹ ውስጥ አንዱ ሲሆን ከምርጥ መስተንግዶ፣ምቾት ካላቸው ክፍሎች፣ጣእም ያላቸው ምግቦችን እና ምርጥ የሆቴል ባለሙያዎችን ይዞ እንግዶችን ከአየርመንገድ ጥሩ ርቀት ላይ ከተማ መሀልሆኖ ይጠብቃችሁዋል::