ባህላዊ ምግቦች በኛ ምርጫ

  • ዮድ አቢሲኒያ የባህል ምግብ አዳራሽ

    Addis Ababa, Ethiopia

    በዮድ አቢሲንያ ሬስቶራንት ትክክለኛ የኢትዮጵያን ባህልና ታሪክ በምግቦቻችንና በተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ዳንሶችና ዘፈኖች ያገኙዋቸዋል፡፡ ምግባችን በቡፌ መልክ የሚቀርብ ሲሆን የተለያዩ አገራዊ የባህል የምግብ አይነቶችን በተለይም የተለያዩ የወጥ ምግቦችን ይዞ እርሶ ትክክለኛውን የኢትዮጵያን ባህላዊ ልምድ አይተው እንዲደሰቱ እንጥራለን፡፡