AYU INTERNATIONAL HOTEL
P.O.Box 2155አዩ ኢንተርናሽናል ሆቴል የምንሰጠው አገልግሎቶች ውስጥ የስብሰባ አዳራሽ፣ ሬስቶራንት፣ ባር ፣ የእንግዳ ማረፊያ ወዘተ..
አዩ ኢንተርናሽናል ሆቴል የምንሰጠው አገልግሎቶች ውስጥ የስብሰባ አዳራሽ፣ ሬስቶራንት፣ ባር ፣ የእንግዳ ማረፊያ ወዘተ..
ሆቴላችን በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ዋና ከተማ በአዳማ የሚገኝ ሲሆን ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የመኝታ ክፍሎች፣ የመሰብሰቢያ አዳራሽ፣ ባር እና ሬስቶራንት ላውንደሪ እና የመኪና ማቆሚያ ከሃያ አራት ሰአት አገልግሎት ከሚሰጥ ውብ የመዋኛ ገንዳ ጋር አዘጋጅቶ ደንበኞቹን ይጠብቃል::
ሪዞርታችን የእርስዎን እንግዶች በተደጋጋሚ ጊዜ እና ሰዓት እንዲመለሱ ማበረታታት, በተቻለ መጠን ምቾት መቆየት የላቀ ጥረት ያደርጋል
ንግስተ ሳባ አስጎብኚና የጉዞ ወኪልን ለምን ይመርጣሉ የተቀናጀ አሰራር፣ ኮምፒውተራይዝድ የሆነ ግኑኝነት፣ የተቀናጀ አስተዳደር፣ ከሁሉም በላይ ከፍታኛ ልምድ ያካበቱ አስጎብኞች እና ሹፌሮች
መቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አምራቾች ህብረት ሥራ ዩኒዬን ኃ.የተ.የግ.ማ
ኦሊጅ ሮዝስ ተቆርጠው የተዘጋጁና በሽክላ የተተከሉ ፅጌሬዳዎችን በማዳቀል፣በማፍላት እና በመሸጥ የሚታወቅ ሲሆን በተለይም ተቆርጠው በሚቀርቡ ፅጌሬዳ አበቦች ላይ ከ10 ዓመታት በላይ ልምድ አለው::ማለትም እንደ ኤሮፓውያን አቆጣጠር ከ1980 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ተቆርጠው የሚቀርቡ ፅጌሬዳዎችን ያቀርብ የነበረ ሲሆን ከ2004 ጀምሮ ደግሞ በሸክላ ላይ ተተክለው የሚበቅሉ አበቦችን ለገበያ አቅርቧል::
Inside Ethiopia Tours es una agencia de viajes privada con sede en la capital etíope de Addis Abeba. Inside Ethiopia Tours proporciona el máximo servicio en la industria del turismo etíope. Nuestro equipo, liderado por profesionales con un profundo conocimiento y con muchos años de experiencia en el mercado turístico, promueve el respeto por la cultura y el entorno indígena del país. Si quiere viajar por Etiopía con guías y conductores profesionales dispuestos a ofrecer el mejor servicio durante una estancia perfecta, Inside Ethiopia Tours es la opción ideal.
ዘመናዊ የግብርና ገበያ ለመፍጠር ዘላቂ ገቢ ያረጋግጣል