የፍለጋ ውጤቶች ለ - Assosa

 • ብሌንዳና ሆቴል

  ሆቴል

  ሆቴላችን የእርስዎን እንግዶች በተደጋጋሚ ጊዜ እና ሰዓት እንዲመለሱ ማበረታታት, በተቻለ መጠን ምቾት መቆየት የላቀ ጥረት ያደርጋል

 • በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ

  P.O.Box 64
  Governmental Organizations

  ቢሮው ትምህርት ቤቶችን በመገንባት በክልሉ በሁሉም ቦታ ለማስፋፋት እየሰራ ቢሆንም የሚፈለገውን ያህል ተደራሽ ለማድረግ አልተቻለም፡፡ በዚህም መሰረት በተለይም በክልሉ ጥራቱ የተጠበቀ ትምህርት ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ ወደ ክልሉ በመምጣት በቅድመ መደበኛ ፣ በመጀመሪያ ደረጃና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን መክፈት ለሚፈልጉ ባለሀብቶች ተገቢውን ደረጃ አሟልተው ከተገኙ ቢሮው እንደሚያበረታታ በዚህ አጋጣሚ ያሳውቃል፡፡

 • የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት

  Governmental Organizations

  የቤኒሻንጉል ጉምዝ ስራ አመራር ተቋም በአዋጅ ቁጥር 89/2002ዓ/ም ተቋቋመ፡፡ ተልዕኮ፤ በክልሉ ዉስጥ የሚገኙትን ተቋማት በሥራ አመራር መስክ ችግር ፈቺ የሆነ ጥናትና ምርምር በማድረግና በፍላጎት ላይ የተመሰረተ የሥልጠናና ምክር አገልገሎት በመስጠት የመፈፀምና የማስፈፀም አቅማቸዉን ማጎልበት፡፡ ራዕይ በ2012 ዓ.ም በሀገራችን የላቀ የሥራ አመራር ልማት ማዕከል ሆኖ ማየት፣ እነዚህን ራዕይ እና ተልዕኮ በተሟላ መልኩ ለማሳካት የምንሰጣቸው ዋናዋና አገልግሎቶች፤ ስልጠናዎችን መስጠት እና ማስተባበር፣በለውጥ ፕሮግራሞች እና በአዳዲስ አስራሮች ዙሪያ የምክር አገልግሎት መስጠት፣ችግር ፈቺ የሆኑ ጥናትና ምርምሮችን ከማካሄድ ጎን ለጎን የመዝናኛ፣የመኝታ፣የካፍቴሪያ፣የቤተመጽሀፍት፣የኢንተርኔት፣የመማሪያክፍሎችእና የመሰብሰቢያ አዳራሽ አገልግሎቶች ሲሆኑ የሰው ሀብት በማልማት፣በጥናትና ምርምር ችግሮችን እየፈታን ለክልላችን እድገት የድርሻችንን ሀላፊነት ለመወጣት ለምናደርገው ጥረት መንግስታዊ እና መንግስታዊ ላልሆኑ ተቋማት/ድርጅቶች/ የአብረን እንስራ መልዕክታችን ይድረሳችሁ፡፡

 • የአሶሳ የገጠር ቴክኖሎጂ ብዜትና የግብርና ሜካናይዜሽን ማስፋፊያ ኤጀንሲ

  P.O.Box 329
  Governmental Organizations

  ተልዕኮ (Mission) በክልሉ ውስጥ በግብርናዉ ዘርፍ አዳዲስ የልማት ስትራቴጂዎችን በማስተዋወቅና ዉጤታማ የሆኑትን የመንግስትና የግል ባለሀብቱን አቅም በማቀናጀት የግብርና ሜካናይዜሽን ቴክኖሎጂዎቹ ተደራሽ የሚሆኑበትን መንገድ በመፍጠር የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት በማሳደግ ምርትና ምርታማነት አድጎ ጥራቱን የጠበቀ ምርት ለገበያ እንዲቀርብ ማስቻል፡፡ ራዕይ (Vission) 2017 የጉልበትና የመሬት ምርትና ምርታማነት ያደገበት፣የድህር ምርት ብክነት የተወገደበትና ገበያ መር ዘመናዊ ግብርና ተፈጥሮ ማየት፡፡ እሴት (Value) 1. የህዝብ ተሣትፎና ተጠቃሚነትን እናረጋግጣለን! 2. ¾TÁs`Ø K¨<Ø” vIL‹” እ“Å`ÒK”! 3. ÉI’ƒ” ታ]¡ እ“Å`ÒK”! 4. ለተገልጋዮቻችን ከበሬታ እንሰጣለን! 5. ለሜካናይዜሽን ተጠቃሚዎች ትኩረት እንሰጣለን! 6. የቡድን ስራ ለስኬት! ዓላማ (Obiective) የግብርና ሜካናይዜሽን ቴክኖሎጂዎችን በማፈላለግ፣በማባዛት፣በማስፋፋትና በመጠቀም የጉልበትና የመሬትን ምርትና ምርታማነት በማሻሻልና እሴት በመጨመር የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ የግብርናዉ ዘርፍ በአጠቃላይ ለኢኮኖሚዉ ዘርፍ የሚኖረዉን አስተዋፆ ማሳደግ፡፡

 • የኒንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ንግድ፣ኢንዱስትሪና ትራንስፖርት ቢሮ

  P.O.Box 46
  Governmental Organizations

  1. ራዕይ፤ የንግድ፤ ኢንዱስትሪና ትራንስፖርት ዘርፎች ለምቶ፤ ተስፋፍቶ፤ ሕግና ሥርዓት ተከብሮ መብቱና ደህንነቱ የተጠበቀ ማህበረሰብ ተፈጥሮ ማየት፡፡ 2. ተልዕኮ፤ ጥራት ያለዉ የትራንስፖርት መሰረተ- ልማት በማስፋፋት፤ አስተማማኝና ደህንነቱ የተጠበቀ የጭነትና የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ተደራሽነት በማረጋጋጥ፤ ቀልጣፋ የግብይት ስርዓት በማስፈን ሕግና ሥርዓትን በማክበር፤ ፍትሃዊ የንግድ ዉድድር በማስፈን፤ የሸማቾች መብትን በማክበር የኢንዱስትሪ ልማት በማፋጠን የክልሉን ኅብረተሰብ ተጠቃሚነትና እርካታ ማረጋገጥና ተጠቃሚ ማድረግ ፡፡ 3. እሴቶች፤ * በመንግሥት የወጡ ሕጎች፤አዋጆች፤ ደንቦችና መመሪያዎችን በመጠበቅና በመከተል እንሠራለን፤ * ለደንበኞች እርካታ ቅድሚያ ትኩረት እንሰጣለን፣ * ግልጽነትና ተጠየቂነት ያለው አሰራርን እናሰፍናለን፣ * ዉጤታችንም ሆነ ዉድቀታችን የጋራችን ነዉ ' * uÖ”"^ ¾Y^ }’Xi’ƒ S”ðe Iw[}cu<” እናገለግላለን፣ * ለክልሉ ልማትና እድገት በቁርጠኝነት እንቆማለን፣ * ለደንበኞች ያለአድሎ በእኩልነት፣ በታማኝነት፤ በቅንነት፤ ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት እንሰጣለን፣ * ልማታዊ ዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብን በመከተ ለኪራይሰብሳቢነትን እንፀየፋለን፣ * በሥራው ውጤት ብቻ እንመዘናለን፣ * ሁልጊዜ ከተግባር እንማራለን፣ * ቅንጅታዊ ሥራችን መለያችን እናደርጋለን፤

 • በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት የአስተዳደርና ፀጥታ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ

  Governmental Organizations

  ተልዕኮ በክልሉ ውስጥ ያሉትን የህግ አስከባሪ አካላትን በማስተባበርና የመፈፀም አቅማቸዉን በማጐልበት በክልሉም ሆነ በድንበር አካባቢ ሊነሱ የሚችሉትን አለመግባባቶች በሠላማዊ መንገድ በመፍታትና ህግና ስርዓት በማስከበር፣የህብረተሰቡን ሠላምና ደህንነት ማስጠበቅ፣ ራዕይ በ2017 በክልሉ ውስጥ ህግና ስርዓት ተከብሮ የህብረተሰቡ ሠላም በአስተማማኝ ሁኔታ ሰፍኖና ደህንነቱ ተጠብቆ ማየት፡ ሴቶች * የህብረተሰቡን ፀጥታ፣ ሠላምና ደህንነት ማስጠበቅ ተግባራችን ነው፣ * ለሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች መከበር ቅድሚያ እንሰጣለን፣ * ህግን በማክበርና በማስከበር ሃላፊነታችንን እንወጣለን፣ * ግልፀኝነትና ተጠያቂነት ያለው አሰራርን እንዘረጋለን፣ * ተግባርና ሃላፊነታችንን አውቀን በቁርጠኝነት እንተጋለን፣ * አሳታፊነት መርሃችን ነው፣ * ምስጢር መጠበቅ ቃልኪዳናችን ነው፣ * ፍትሃዊነትና ታማኝነት መለያችን ነው፣ * እውቀትና መረጃ መሳሪያችን ናቸው፣

 • የአሶሳ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ

  P.O.Box 242
  Governmental Organizations

  ተልዕኮ የትምህርት ዘርፍ አጠቃላይ አላማ የዘርፉን የማስፈጸም አቅም በመገንባት፣የብቃት መለኪያዎችን በማውጣትና በማስጠበቅ፣ የትምህርት ጥራትንና አግባብነትን፣ ፍትሃዊነትና ተደራሽነትን በየደረጃው ያረጋገጠ፣ ውጤታማ ትምህርትና ሥልጠና ሥርዓትን እውን ማድረግ ነው፡፡ ራዕይ በ2ዐ12 ኮሌጁ በሀገራችን ካሉት የግብርና ኮሌጆች መካከል የላቀ የትምህርትና ስልጠና ማዕከል ሆኖ ማየት!! ዕሴቶች • ትምህርትና ስልጠና የእድገት ሁሉ መሰረት ነው • ቅድሚያ ለሰው ሃብት • ትኩረት ለደንበኞቻችን እርካታ • ለውጥ ከራስ ይጀምራል • የቡድን ስራ ለስኬት