የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ቤቶች ቢሮ

Visitors count : 205
Governmental Organizations

Gambella, Ethiopia
  • ስልክ 047 551 1565
  • ስልክ 047 551 0039
  • ስልክ 047 551 1566
  • ስልክ 047 551 1567
  • Fax 047 551 2371
  • Cash, Cheque or Bank Transfer

ስለ

ራዕይ
ከተሞች ለነዋሪዎቻቸዉ ልማትና ቀልጣፋ አገልግሎት የሚያረጋግጡ፤ ለኑሮ አመቺና በፕላን የሚመሩ እንዲሆን በማድረግ አከባቢያቸዉ የልማት ማእከልና የዴሞክራሲ ተምሳሌት ሆኖ እርስ በርስ ተሳስሮና አገር አቀፋዊ ተወዳዳሪነታቸዉን በማረጋገጥ በልጽገዉ ማዬት፤

እሴቶች 
የመልካም አስተዳደር መርሆዎች በማክበር የማያቋርጥ ለውጥ ማስመዝገብ እና የነበሩትን  በመሻሻል ፤የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባርን በመፀየፍ፣ተገልጋዮቻችን የሕልውናችን መሠረት እንዲሆኑ ለማድረግ ሥራዉን እና አገልግሎት ተቀባዩን ማእከል ያደረገ ፡-ግልጽነት፤ ተጠያቂነት፤ እንዲሁም በሥነ ምግባር የታነጸ ፍትሃዊ አገልግሎት በማስፈን፤ተገልጋይ ተኮር ሥራዎችን መሥራት እሴቶቻችን ናቸዉ፡፡  

ማዕከለ ስዕላት

ክለሳዎች