ንግስተ ሳባ አስጎብኚና የጉዞ ወኪል
P.O.Box 14184ንግስተ ሳባ አስጎብኚና የጉዞ ወኪልን ለምን ይመርጣሉ የተቀናጀ አሰራር፣ ኮምፒውተራይዝድ የሆነ ግኑኝነት፣ የተቀናጀ አስተዳደር፣ ከሁሉም በላይ ከፍታኛ ልምድ ያካበቱ አስጎብኞች እና ሹፌሮች
ንግስተ ሳባ አስጎብኚና የጉዞ ወኪልን ለምን ይመርጣሉ የተቀናጀ አሰራር፣ ኮምፒውተራይዝድ የሆነ ግኑኝነት፣ የተቀናጀ አስተዳደር፣ ከሁሉም በላይ ከፍታኛ ልምድ ያካበቱ አስጎብኞች እና ሹፌሮች
ሆቴላችን በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ዋና ከተማ በአዳማ የሚገኝ ሲሆን ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የመኝታ ክፍሎች፣ የመሰብሰቢያ አዳራሽ፣ ባር እና ሬስቶራንት ላውንደሪ እና የመኪና ማቆሚያ ከሃያ አራት ሰአት አገልግሎት ከሚሰጥ ውብ የመዋኛ ገንዳ ጋር አዘጋጅቶ ደንበኞቹን ይጠብቃል::
ፋብሪካ የሚያመርተው የጣሪያ ክዳን ቆርቆሮዎች፣ ኤጋ፣ መደበኛ ቆርቆሮ እና ሚስማሮች::
ድርጅታችን (ሪዞርቱ) ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት የመኝታ፣የምግብ፣የህፃናትመጫወቻ፣የጀልባና የመሳሰሉትን አገልግሎቶች በጥራት ለደንበኞቹ ያቀርባል::
በአምቦ ከተማ ዉስጥ ጥቃቅንና አነስተኛ እና እንቨስትመንት ተስፋፍቶ ከንግድና ገቢያ ልማት ጋር ተደጋግፎ ድህነትንና ስራ አጥነትን በመቀነስና ከተማዋን በማዘመን ኢኮኖሚዉ በኢንዱሰትሪ እንዲመራ በማድረግ ማህበራዊ እድገትና መልካም አስተዳደር በማስፈን የህብረተ ሰቡን ኑሮ ማሻሻል፡፡